Tuesday, 31 May 2016
ROLL Advertisement By EBC
Roll advertisement by Ethiopia broadcast corporation to see or informing for the community or for the customer this advertisement is focused on the exaggeration of the products to send the customer or the client of they do not the attract of the customer or the taregate audience because this advertisement is focuses on the exaggeration.
This advertisement was directly to the exaggeration this means the advertisers person are to the advertise this soap is the to washes the clothes do not any sewerage by the every clothes every person use the roll soap for the features because every person to use the soap this is one of the most exaggeration for this advertisements.
In addition to this advertisements are the most problems or the errors to exaggerate the brand every advertisers is do not one products use the exaggeration and every advertisers person to know the advertisers rules those advertisers rules 1st to know the brand contacts 2nd the advertisers or the brand to attracts the customer or the clients.
Generally this advertisements are do not the attracts of the customer or the clients this means the advertisements are focuses on the exaggeration and they are not the some to the brand advertisements the advertisers person allowys to use the creativity and narration for the one products but this advertising is do not use of the any creativity and narration for the customer or for the community.
Monday, 30 May 2016
Public Relation Verses Journalism
The public relation verses journalism I
offer up imaging in the collages announce in rising some things many collage
are doing due to drop in government finding this means public relation office issues
après releases about increasing cost of running the place of as public relation
like advocacy and to use every materials.
All of this may be perfectly thinking
like as public relation to preparing press rales so public relation report for
the student news pepper assigned to write the public opinion articles writing
according to as public relation every person or public relation to know the
preparing the brochure preparing press reals and to write article for the
community.
This means Journalism is the proactive
but its use only one communication tools that are TV, and to completing the
student inwerving to changing in to press release but not preparing press conference
,broacher and article writing. This means journalism do not know the tergate
audience but public relation is perfectly know the target audience and to
persuade the community.
Generally the difference between public
relation and journalism public relation is advocacy and journalism is
proactive. The similarity between public relation and journalism are both to
use the some communication tools like TV, radio, news pepper , magazine etc.
and both getting the sides of story. Public relation is designed to put the
most positive institution like collage, company or government agency.
Friday, 27 May 2016
ROYAL FOUM ADVERTISIMENT BY FANA F.M
Royal foam advertisement by Ethiopia
fana f.m criticism by the infinite errors or problems about these advertisement
one the most important problems is without royal no sleeping in royal no any
hot without tension every person sleep royal foam.
This advertisement and the advertiser was
to criticism by those errors or problems to avoided and perfectly advertised by
the customer or the community. This means every advertiser is to know the advertisement
rule by advertised one product for the customer or the community.
As public relation and advertising
course every advertiser to know the advertisement rule. This means how
advertiser preparing the advertisement by the attract customer attention by
preparing product advertisement and how one organization to preparing one
products for the target audience or to attract the customer attention to
produce one product or service.
Generally public relation to preparing
the advertisement 1st one products or service to attracts the potentials
attention of the target audience and the customer or the client behaviors. In
addition to every advertiser person to know the advertisement rule to advertise
one product or service.
Wednesday, 25 May 2016
How Public Relation Preparing Advertisement
Public relation preparing advertisement by
education and the know of the advertisement rule those are 1st to
know the targets audience 2nd to know the brand contact 3rd
to aging the customer or the client attention of the products or service. This means to know the persuasive advertisement
informative advertisement and the reminder advertisement.
Public relation advertisement to preparing the
copy writing or the script writing to produce the public relation preparing the
advertisement. In this cause public relation is professional for the preparing
of the advertisement and to know the advertisement appeals for the products and
the customers.
In this cause every public relation and advertisement
students to know the advertisement rules for preparing the advertisement of the
one products and give briefly advertisement for the community or the customer
for the one product. The one products is building the product preference altering
the buyers view to your product features.
Generally public relation first knows the targets
audience to give opinion to the one product or service. This cause how one product
give the service for the customer or the community. In addition to every public
relation is to know the customer advertiser for the stock holders by the
products or service.
Monday, 23 May 2016
Smadl mobile advertising by EBC
Smadl mobile by
Ethiopia broadcast corporation advertisement to receive the customer day to day
because this advertisement one problems I see the smadl mobile battery capacity
was one charge give service two weak this is one problems of the advertisement
about smadl mobile advertisement problems to the Clint or the customer service.
Several problems
of this smadl mobile advertisement 1st about the exaggeration of the
battery capacity 2nd the exaggeration of the memory capacity and the
3rd is the exaggeration of the tell service for the customer those
of all are the problems of the smadl mobile advertisement for the customer or
the Clint service.
The public
relation and advertisement every advertiser to know the advertisement rule to
the advertise of one product. This means the advertiser to know the brand
contact of the organization name and those organization to select the brand to
send the advertiser to use those advertisement rule to advert for the
community.
Generally one advertisement to know the organization brand or the brand selection and to know
the target audience and to use the community use of their language. The smadl
mobile advertisement is one of the problems is the advertiser of the sound
because the advertiser is do not know of the target audience or the community,
the smadl mobile one problems is the exaggeration.
Friday, 20 May 2016
Anbessa shoes advertising by EBC
Anbessa
shoes advertising by EBC
Anbessa shoes advertising by Ethiopia
broadcast corporation this advertisement is advertised by any human because the
main target or initial points is who this anbessa shoes advertisement by target
audience by society. And how to gives the service for the community relation.
As public relation professionals
advertisement every advertiser to think or to know about advertisement methods,
strategies ,performance, quality styles of the product to advertise for the publics.
But also every advertiser to know the advertising rules and to advertise for
the society or the community.
At the course of department of public
relation every advertisement produce person is to know advertising rules 1st
to know the a brand contact ,to know demographics ,society geography a brand
style or product style those of all them are rules of the professionals advertisement.
Generally anbessa shoes advertisement as
public relation and advertisement course advertiser person to know the brand performance
and brand qualities to advertise the community or the society. Also as well as
every advertisement person is to know 1st about anbessa shoes advertisement rules person to
know rules to attract the customer or clients.
Anbessa shoes advertising by EBC
Anbessa shoes advertising by Ethiopia
broadcast corporation this advertisement is advertised by any human because the
main target or initial points is who this anbessa shoes advertisement by target
audience by society. And how to gives the service for the community relation.
As public relation professionals
advertisement every advertiser to think or to know about advertisement methods,
strategies ,performance, quality styles of the product to advertise for the publics.
But also every advertiser to know the advertising rules and to advertise for
the society or the community.
At the course of department of public
relation every advertisement produce person is to know advertising rules 1st
to know the a brand contact ,to know demographics ,society geography a brand
style or product style those of all them are rules of the professionals advertisement.
Generally anbessa shoes advertisement as
public relation and advertisement course advertiser person to know the brand performance
and brand qualities to advertise the community or the society. Also as well as
every advertisement person is to know 1st about anbessa shoes advertisement rules person to
know rules to attract the customer or clients.
Wednesday, 18 May 2016
AXE ADVERTISING BY EBC
One male and one axe deodorant plus to females
follow back to the male because axe deodorant is one of the most important to
the female this means all females to use the axe deodorant of the all day
because every females use the axe deodorant to see one of the most important to
materials for the female.
Axe
deodorant is use full for the female waterway’s the male because axe deodorant
uses not only the female but also uses the male. This means axe deodorant give
like a product and also expanding and gaining client or customer wants deodorants
is one of the best product for the female .
Axe deodorant it is look the movies and
the feeling that show your uniqness, its your style, your way now work on it
and every one has their things if your is
music or film click to more learn a about joining the axe deodorant
mailing is the best by all the friends .
Monday, 16 May 2016
ሜታ ቢራ ማስታወቂያ በኢቢሲ
ሜታ ቢራ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ብሮድ ካስት ኮርፖረሽን ስንመለከት ወይም
ሲያስተዋውቁ ሜታ ቢራ ከሞገለ ተራራ ጫፍ ይፈሳል ብሎ ያስተዋውቃሉ በዚ ምክኒያት የተነሳ ምህበረሰቡ ይህንን የሜታ ቢራ ማስታወቂያ
ከተራራ ጫፍ ይፈሳል ብሎ ሲያስተዋውቁ ወይም መልክት ሲያስተላልፉ የሜታ ቢራ ማስታወቂያ ሳይሆን የውሀ ማስታወቂያ ይመስላል።
ሜታ ቢራ ማስታወቂያ አንደኛውና ዋነኛው ችግር ከሞገሌ ተራራ ጫፍ ስፈስ የሚለውና የግቢስ ማሳ ሲያጠለቅልቅ የሚለው ማስታወቂያው ተስተካክሎ ለማህበረሰቡ መልክት በሚያስተላልፍ ሁነታ ግልጽ አደርጎ ለማህበረሰቡ
ልያስተዋወቁ የተሻለ ድንብኛን ያገኛሉ።
ቤዚ ማስታወቂያ የሚናያቸው ችግሮች ተስተካክሎ ለማህበረሰቡ በሚገባ ሁነታ ካላስተዋወቁ ሜታ ቢራ የበለጤ ድንብኛ ወይም
ተጠቃሚ የማግኘት ሀላፍነት ለወደፍቱ የቀዜቀዘና ማህበረሰቡ ልጠቀምበት በማይችልበት ሁነታ የሚያስተዋውቁ ሲሆን ተጠቃሚ የመሳብ አቅሙ
የወረደ ነው።
በአጠቃላይ የዚ ሜታ ቢራ ማስታወቂያቤኢቢሲ ውይም ቤኢትይጵያ ብሮድ ካስት ኮርፖረሽን ማስታወቂያ ስንመለከት ለማህበረሰቡ
የሚያስተላልፎው እንፎርመሽን ውይም መልከት እኒዚህን ማስታወቂያ ላይ ያሉት ችግሮች ካልተቀርፉ ማህበርሰቡ ወይም ድንበኛ ይህን ማስታወቂያ
አዳምጦ ዕቃውን በበለጠ ህነታ ልጠቀሙበት አይችሉም።
Thursday, 12 May 2016
መሀመድ ሸቀጣሸቀጥ ማስታወቂያ
መሀመድ ሸቀጣሸቀጥ በማስታወቂያ ውይም በቢል ቦርድ ስንመለከት የሚያስተላልፈው መልከት መሀመድ ሽቀጣሽቀጥ ብለው ብቢል
ቦርድ ማስታወቂያ ላይ ተለጥፎ እናገኛለን ነገር ግን በቢል ቦርዱ
ላይ የመነቸኩ ለድሶችን በፍጥነት ያጸዳል ይላል። ይህ ማስታውወቂያ የሚያስተላልፎው መልክት ስለልብስ ጽዳት እና መሀመድ ሽቀጣሸቀጥ
የሚለውን በአንድ ማስታወቂያ አስተዋውቃዋል።
ለምሳሌ መሀመድ ሽቀጣሸቀጥ ማስታወቂያ ውይም ብል ቦርድ ለማስተላለፍ የተፈለግው ነገር ለማህበረሰቡ በሚገባ ሁነታ አንዱን
መርጦ በማስተዋወቅ። ምክንያቱም በቢል ቦርድ ላይ ማስተላለፍ የተፈለግውን መሀመድ ሽቀጣሽቀጥ የሚለውን ከሆነ ከበት ውስጥ የሚገኙትን
ነገሮችን ለማህበረሰቡ ግልጽ እንድሆን በብል ቦርዱ ላይ ማካተት።
በማስታወቂያው ላይ ያየናቸው ችግሮችን በአንድ አንድ ስንዘረዝር
በቢል ቦርዱ ላይ መሀመድ ሸቀጣሸቀጥ እና የመነቸኩ ልብሶችን በፍጥነት ያጸዳል። መሀመድ ሸቀጣሸቀጥ በሚልው ማስታወቂያ ላይ እንዝን
ችግሮችን በመቅረፍ ለማህበረሰቡ ግልጽ አደርጎ በቢል ቦርዱ ላይ የሚገቡትን ነገሮችን በሚችሉ መልኩ ማስፈር መቻል።
በዚህ ማስታወቂያ ለማህበረሰቡ ወይም ለድንበኞች በሚገባ ሁንታ መሀመድ ሸቀጣሸቀጥ ብምለው ማስታወቂያ ወይም ቢል ቦርዱ ላይ ቡዙ የሚስተካከሉ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ መሀመድ ሸቀጣሸቀጥ
ብሎው እንደገና በታች በኩል የመነቸኩ ልብሶችን ብፍጥነት ያጸዳል ይላል። ይህ ማስታወቂያ አንድን ነገር ተጠቅሞ ለማህበርሰቡ ወይም
ለደንበኛ በሚገባ ሁነታ ግልጽ አደርጎ ለማህበረሰቡ ማስተዋወቅ መቻል።
Wednesday, 11 May 2016
በማስታወቂያው ላይ ያለው ችግር በኤኔ እይታ
በሀገራችን ውስጥ የሚሰሩ ማስታወቂያዎች
አብዛኛውን ግዜ የሚሰሩ በአማረኛ ቛንቛ ነው። ነገር ግን በገጠር አከባቢ የሚኖሩ ሰዎች በሚገባቸው ቛንቛ ማስታወቂያውን ካልሰራንና
በእንግሊዜኛ ብቻ የምን አስተዋውቅ ከሆነ ለማህበረሰቡ የሚያስተላልፈው መልክት ላይ ምንም አይነት ለውጥ አይታይም ።
ለምሳለ በትግራይ ውስጥ ገጠር አከባቢ የሚኖሩ ሰዎች የሚጠቀሙት ቛንቛ ትግረኛ እና አማረኛ ላይ የሚያቶኩር ቢሆንና ለማህበረሰቡ
የሚያስተዋውቂት ማስታወቂያ በእንግሊዘኛ ብቻ ብሆን የሚያስተዋውቁ ዕቃ ድንበኛ ወይም ተጠቃሚ ማግኘት አይችልም።
በአሁኑ ግዜ የአትዮጵያ ህዚቦች የስራ ቛንቛ ብሎ የሚጠቀሙት ቛንቛ አማረኛ እስክ ሆነ ደረስ ለማህበረሰቡ የሚያስተዋውቁት
ማስታወቂያ ከገጠር አከባቢ የሚጠቀሙበት ቛንቛ ጋር የተገናኘና ለማስተዋወቅ የሚፈልጉትን ዕቃ ለማህበረሰቡ በሚገባ ሁነታና ማህበረሰቡ
የሚጠቀመሁን ቛንቛ ተጠቅሞ ለማህበረሰቡ ቢያስተዋውቁ የበለጠ ተጠቃሚ ያገኛሉ።
ይህ ማስታወቂያ ችገር በእነ እይታ ለምሳለ በገጠር አከባቢ ለሚኖሩ ሰዎች አንድ ዕቃን ለማስተዋወቅ በእንግሊዘኛ ቛንቛ
ብቻ ከሆነ ማህበረሰቡ የሚጠቀመው ቛንቛ ተጠቅመን ማስታወቂያውን ሰዎች በሚጠቀሙበት ቛንቛን ተጠቅመን ለማህበረሰቡ ግልጽ በሆነ መልኩ
ማስተዋወቅ።
Monday, 9 May 2016
የሐረር ቢራ ማሰታወቂያ በኢቢሲ
ሐረሪ ቢራ ማሰታወቂያ በኢትዮጵያ በሮደካሰት ኮሮፕረሽን ሰነመለከት በኢቢሲ ለይ የሚያሰተላለፉ ማሰታወቂያዎች ቡዙ ችግሮች ይታያሉ ለምሳሌ ሐረሪ ቢራን ለማሰተዋወቅ በግን በመኪና ላይ አሰሮት በጉ የጠፍ አሰመሰሎት ማሰታወቂያውን ያሰተዋወቃሉ፡፡
እንዚህ ችገሮች አንዱ በጉ መጥፉት ለምሳሌ በግና ሐረሪ ቢራ በምንም መንግደ አይገናኙም ሚከኒያቱም ሐረሪ በራን ለማሰተዋወቅ የሚንጥቀማችው ነገሮች ሐረሪ ቢራ ከየተ እንደሚመረትና ለማህበረሰቡ የሚሰጠው አግልገሎቶችን ከአሰራሰምንትና ከዘያ በታች ላሉት ወጣቶች ባለመፈቅዳችው በትክከል ማሰታወቂያውን ማሰተዋውቅ መቻል፡፡
ይህን ሐረሪ ቢራን ለማሰተዋወቅ ቡዙ ነገሮችን ይጠቀማሉ ለምሳሌ በግ ፣ዶሮ ፣መኪናን ወዘተ ነገሮች ይጥቀማሉ ነገር ግን በዚህ ማሰታወቂያ ላይ የሚታዩ ችግሮች ዶሮ እያባረሩ መወደቀ በጉን እያባረሩ መወደቀ መኪና ጋር መጋጨት እንዚህ ችግሮች ይታያሉ፡፡
ለምሳሌ እንዚህን ችገሮችን ያካትቱ ማህበረሰቡን ወይም ደንበኛን ለመሳበ መሰሎ ሊታያቸው ይችላል፡፡ ነገረ ግነ ልጅ በጉን ሲያባርር ማህበረሰቡን ለመሳብ መሰሎ መኪና ጋር ሲጋጨ አሰመስሎ ሲያሰተዋወቁ በመጨረሻ የሐረሪ ቢራ ማሰታወቂያ ጋር ይህ ማሰታወቂያ ወይም ለደንበኞች በሚሰበ መልኩ ግልፀ አደረጉ ማሰተዋወቅ፡፡
Sunday, 8 May 2016
ካፈ በቢልቦርድ ማሰታወቂያ
ካፈ በቢልቦርድ ማሰተወቂያ የሚያሰተዋወቁ
ማሰታወቂያዎች ደንበኛ ወይም ማህበረሰቡ እንዴት ይረዳሉ የሚለወን አሰቦ ለማህበረሰቡ አመቺነ ገልፀ በሆነ ሁኔታ ለማህበረሰቡ ወይም
ለህዝብ ማሰታዋወቅ መቻል ይኖረቦታል፡፡
ለምሳሌ አዲያም ምግብ ቤት የሚለወን
ቢልቦርድ ሰነወስደ ቢልቦርድ በትክክለ አለተሰራም ወይም አላሰተዋወቁም ሚኪኒያቱም አዲያም ምግብ ቤት በሚለወ ቢልቦርድ ላይ የተዘረዘሩ
የምግብ አይነቶች ሳይሆነ የመጥጠ አይነቶች ላይ የበለጠ ያትኩራል፡፡
ይህ ካፈ ማህበረሰቡን ወይም ደንበኛን
እንደት መሳበ እንደሚቻል በምን ሁኔታ ለማህበረሰቡ ማሰተዋወቀ እንደሚችልና ማህበረሰቡን በሚያሳምን ሁኔታ መሰራት፡፡
በቢልቦርድ ላይ የሚካተቱ ነገሮች
ለምሳሌ ምግብ ቀዘቃዛ መጥጦች በማካተት ማህበረሰቡን ወይም ደንበኛ በሚያሰደሰት መልኩ የሚሰሩ ወይም መጥጠ ቤቶች ለማህበረሰቡ የጉደሉትን
ነገሮች በማካተት ቢልቦርድነ በማሰተካከል ለማህበረሰቡ መረጥ ማሰታወቂያዎችን ማሰተዋወቀ፡፡
አቦጊዳ ሲኒማ አዳራሽ በቢልቦርድ ማሰታወቂያ
አቦጊዳ ሲኒማ በቢልቦርድ ማሰታወቂያ ለይ ሲያስተዋውቁ
የአቦጊዳ ስኒማ አደራሽ የሚለወን ቢቻ ነወ በቢልቦርድ ላይ ያሰተዋወቁ እንጂ አዳራሹ የት አንዴሆንና በየት አቅጣጫ እንዴሚግኘ አቦጊዳ
ሲኒማ አደራሽ ተበሎ የተለጥፈ ቢልቦርድ ማሰታወቂያወን አይግልፀም፡፡
አቦጊዳ ሲኒማ አደራሽ ላይ ያሉት ችገሮች ለምሳሌ
የቋንቋ ችገረ ቢልቦርድ ላይ የስልከ ቁጥረ አለመኖረ የቃላት ችገረ ይታያል ፡፡ ለምሳሌ እንዚህን ቋንቋ የተጠቀሙበት በአንደ ቋንቋ
ቢቻ ነው እሱም የአንግልዘኛ ቋንቋ ሁኖዋል፡፡
ለምሳሌ ይህ የአንግልዘኛ ቋንቋ የተግልፀው የአቦጊዳ አዳራሽ ከውጭ ሀገረ የሚመጡትን ደንበኞቹን ለመሳብ ይሆናል ነገረ ግን ከውጭ ሀገረ ይለቅ የሀገሩ ህዘብ የሚጥቅሞውን ቋንቋ ተጠቅሞ በቢልቦርድ ላይ ቢያሰቅምጡ ለደንበኞች የበለጠ ጥሩ ይሆናል፡፡
አቦጊዳ ሲኒማ አደራሽ በቢልቦርድ ላይ የመታየትን
ችግሮች በስፋትና በጉላ መልኩ ለተጠቃሚዎች ወይም ለማህበረሰቡ ገልፀ በሆን ሁኔታ ማህበረሰቡ በሚችልወ ቋንቋ መረጦ ቢጠቀሙ የበለጠና
የተሻለ ደንበኞቹን የማግኘት እደላችወ የጉላ ነው፡፡
ቀዘቃዛ መጥጦች በቢልቦርደ ማሰታወቂያ
ቀዘቃዛ መጥጦች በቢልቦርድ ማሰታወቂያ ሰነመልክት
አንደንደ የተሳሳተ ቢልቦርድ እንመልክታልን ለምሳሌ የመክሰሰ ሰዓት የፈንታ ሳዓት የሚልውን ቢልቦርድ በዚህ ማሰታወቂያ ማህበረሰብን
ወይም ደንበኛን የመሳበ አቅሙ የወረደ ነወ፡፡
ለምሳሌ የመክሰሰ ሳዓት ፤የፈንታ ሰዓት በሚልው
ቢልበረደ የመከሰሰ ሳዓት የሚለውን ለማህበረሰቡ መልዕከት በሚያሰተላልፈ ሁንታ ለማህበረሰቡ ማሰተዋውቀ፡፡
ቢልቦረደ የተሰራ ቀዘቃዛ መጥጦች ወሰጥ አንድ የፈንታ
ሳዓት በሚለው ማሰታወቂያ ለማህበረሰቡ በሰዕል መለኩ ቢቻ ሳይሆን ይህ የፈንታ ሳዓት የሚለውን ቢልቦረደ ለማህበረሰቡ ገልፀ በሆን
ማሰታወቂያ ቢቀረብ ማህበረሰብ ይበጠ ተጠቃሚ ይሆናል፡፡
የመክሰሰ ሳዓት የፈነታ ሳዓት የሚለወ ቢልቦርድ
ማህበረሰብ ጋረ የተግናኘና ለማህበረሰቡ መለዕከት የሚያሰተለልፈ በሆን መንገደ ቢልቦርድም ሆን ማሰታጸቂያዎቹን ቢነሰረ ይበለጠ ማህበረሰብም
ይረዳሉ ለሰራችን አኛም ተጠቃሚ የምነሆንበት መንገደ በጥሩ ሁንታ እናወቃለን ማለት ነው፡፡
የኣልኮል መጠጦች በማስታወቂያ
የኣልኮል መጠጦቸን በማሰታወቂይ ሰንመለከት ቡዙ
የመጠጠ ማሰታወቂያወቸን ያሰተዋወቃሉ ለምሳሌ ዳሸን ቢራ በሚለወ ማሰታወቂያ ከአሰራ ሰምንት በታቸ ላሉ ወጣቶቸ አይፈቀደም በሎ ያሰተዋወቃሉ
በዘህ ሚከኒያት ማሰታወቂያ ይበለጠ ወጣት ትኩር ማሰታወቂያ ቢሆኑ ጥሩ ነው፡፡
ይህን ማሰታወቂያ ሰንት ወጣቶቸ ትግባራዊ አጀረጉ
የሚለውን አሰቦ ማሰታወቂያወን የሚያሰተዋውቁ በተደጋጋና ተጨማሪ ማሰታወቂያወቹን በመሰራት የኣልኮል መጠጦቸ ወሰጥ የተዘፈቁትን ወጣቶቸ
ማነሳሳት የሚቸሉ ማሰታወቂያወቹን መሰሪት መቻል፡፡
በተጨማሪ ማህበረሰቡ ልጆቻቸውን በዘህ ኣልኮል መጠጦቸ
ውሰጥ እንዴት እንዴሚያደኑ ለወደፊቱም ወጣት ትኩረ የሆን ማሰታወቂያ በማዘጋጀት ከቡዙ ሱሰኘንት ወጣቶቹን የሚያሳምን ማሰታወቂያ
ማዘጋጀት፡፡
ኣልኮል መጠጦቸ ማሰታወቂያ ለማህበረሰቡ ትምህረት
ትኩረ ለወጣቶቹሁ ትምህረት ወይም መለዕከት የሚያሰትላለፈ ማሰታወቂያ በመሰሪት ለምሳሌ ይህ የዳሸን ቢራ ሲያሰትዋወቁ በአሜት ባህል
ቀን ይበለጠ ያሰትዋወቃሉ ይህ ማሰታወቂያ ወጣት ትኩረ በሆን ሁንታ ለመህበረሰቡና ለወጣቶቸ ትምህረት የሚሰጠ ማሰታወቂወቹን መሠራት፡፡
Saturday, 7 May 2016
ኮካ ኮላ ማሰታወቂያ በኢቢሲ
ኮካ ኮላ
ማሰታወቂያ ሁሉ ጊዜ በኢቢሲ ያሰተዋወቃሉ በዚህ ኮካ ኮላ ማሰታወቂያ ላይ የሚታዩ ደካማ ጉኖች አንድ ቋንቋ ነወ፡፡ ለምሳሌ ይህ
ቋንቋ ችግሩ አንደ አንዴ በአማረኛ አንደ አንዴ ደግም በእንግልዘኛ ያሰተዋወቃሉ፡፡
ይህ የኮካ
ኮላ ማሰታወቂያ ለማህበረሰቡ ጥሩ እና ማህበረሰቡ በሚረዳ ሁኔታ ማሰታወቂያዎች ለይ የሚታየወን ችግረ በመቀረፈ ለህዘቡ ገልፀ በሆነ
ሁኔታ ማሰተዋወቀ መቻል፡፡
በዚህ ማሰታወቂያ
ችገሩ በበረዶ ይዘናኑ በሚለው ማሰታወቂያ ላይ ሙዙቃ ዘለይ ትውወቅ ያሰተዋወቃሉ በዚህ ማሰታወቂያ እንዘህን ማሰተዋወቀ ሳይሆን ኮካ
ለማህበረሰቡ የሚሰጠውን ጥቅም ለይቶና ተረደቶ ለህዘቡ ገልፀ በሆነ ሁኔታ ማሰተዋወቀ መቻል አለበት፡፡
ኮካ ኮላ
ደረጅቱ ደንበኛን ለመሳብ ይበጥ ተጠቃሚ ለመሆን ቋንቋውነ ማህበረሰቡ በሚረዳ ሁኔታ እና በሚችለወ ቋንቋ ማሰታወቂየወን ቢያሰተዋወቁ
ማህበረሰቡም ማሰታወቂያወ ለይ የበለጠ ቱከረትነ ገንዛበ ይኖራቾዋል፡፡
አንከረ ወተት በማሰታወቂያ በኢቢሲ
የአንከረ ወተት በማሰታወቂያ ሰነመለከት አንከረ ወተት በኔዘረላንደ የተመረተ
ነወ ይላል ነገረ ግን አንከረ ወተት ሙሉ በሙሉ ኢትዮጺያ ወሰጥ እንደተመረተ ይታወቃል ይህ አንከረ ወተት ደረጅቱ ደንበኛን ለመሳበ
በማለት የሚያሰተዋወቁ ማሰታወቂያ ነው፡፡
ይህ አንከረ ወተት በብሮድካስት ኮሮፕረሸን ወይም በቨደዬ ኢቢሲ ለይ ሰላሳ
ሶስት ንጥረ ነገሮቹን በወሰጡ የያዘ ነው ይላል ፡፡
ይህ ሰላሳ ሶስት ንጥረ ነገሮቹ ምን አይነት ጥቅም ለማህበረሰቡ በማሰተዋወቀ
በሚረድ ሁኔታ ለማሰታወቂያ የቀረበ ማሰታወቂያ አይደለም ነገረ ግን እንዚህን ንጥረ ነገሮችን ለማህበረሰቡ ገልፀ በሆነ ሁኔታ ቢያሰተዋወቁ
ይበለጥ ደንበኛን የመሳበ አቅሙ ከፈተኛ ነው፡፡
ይህ አንከረ ወተት በኢቢሲ ሁሉ ጊዜ አንደ አይነት ማሰታወቂያዎች ይተላልፋሉ
በዚህ ሚኪኒያት ተጠቃሚወቹን ለማግኘት አሰችጋሪ ሰለሆን እንዚህን ሰላሳ ሶስት ንጥረ ነገሮቹን ተጠቅሞ አንከረ ወተቱ ከኔዘረላንደ
ነው የተመረተ የሚለውን ማሰታወቂያ መቀየረ አለበት፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)