ሜታ ቢራ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ብሮድ ካስት ኮርፖረሽን ስንመለከት ወይም
ሲያስተዋውቁ ሜታ ቢራ ከሞገለ ተራራ ጫፍ ይፈሳል ብሎ ያስተዋውቃሉ በዚ ምክኒያት የተነሳ ምህበረሰቡ ይህንን የሜታ ቢራ ማስታወቂያ
ከተራራ ጫፍ ይፈሳል ብሎ ሲያስተዋውቁ ወይም መልክት ሲያስተላልፉ የሜታ ቢራ ማስታወቂያ ሳይሆን የውሀ ማስታወቂያ ይመስላል።
ሜታ ቢራ ማስታወቂያ አንደኛውና ዋነኛው ችግር ከሞገሌ ተራራ ጫፍ ስፈስ የሚለውና የግቢስ ማሳ ሲያጠለቅልቅ የሚለው ማስታወቂያው ተስተካክሎ ለማህበረሰቡ መልክት በሚያስተላልፍ ሁነታ ግልጽ አደርጎ ለማህበረሰቡ
ልያስተዋወቁ የተሻለ ድንብኛን ያገኛሉ።
ቤዚ ማስታወቂያ የሚናያቸው ችግሮች ተስተካክሎ ለማህበረሰቡ በሚገባ ሁነታ ካላስተዋወቁ ሜታ ቢራ የበለጤ ድንብኛ ወይም
ተጠቃሚ የማግኘት ሀላፍነት ለወደፍቱ የቀዜቀዘና ማህበረሰቡ ልጠቀምበት በማይችልበት ሁነታ የሚያስተዋውቁ ሲሆን ተጠቃሚ የመሳብ አቅሙ
የወረደ ነው።
በአጠቃላይ የዚ ሜታ ቢራ ማስታወቂያቤኢቢሲ ውይም ቤኢትይጵያ ብሮድ ካስት ኮርፖረሽን ማስታወቂያ ስንመለከት ለማህበረሰቡ
የሚያስተላልፎው እንፎርመሽን ውይም መልከት እኒዚህን ማስታወቂያ ላይ ያሉት ችግሮች ካልተቀርፉ ማህበርሰቡ ወይም ድንበኛ ይህን ማስታወቂያ
አዳምጦ ዕቃውን በበለጠ ህነታ ልጠቀሙበት አይችሉም።
No comments:
Post a Comment