በሀገራችን ውስጥ የሚሰሩ ማስታወቂያዎች
አብዛኛውን ግዜ የሚሰሩ በአማረኛ ቛንቛ ነው። ነገር ግን በገጠር አከባቢ የሚኖሩ ሰዎች በሚገባቸው ቛንቛ ማስታወቂያውን ካልሰራንና
በእንግሊዜኛ ብቻ የምን አስተዋውቅ ከሆነ ለማህበረሰቡ የሚያስተላልፈው መልክት ላይ ምንም አይነት ለውጥ አይታይም ።
ለምሳለ በትግራይ ውስጥ ገጠር አከባቢ የሚኖሩ ሰዎች የሚጠቀሙት ቛንቛ ትግረኛ እና አማረኛ ላይ የሚያቶኩር ቢሆንና ለማህበረሰቡ
የሚያስተዋውቂት ማስታወቂያ በእንግሊዘኛ ብቻ ብሆን የሚያስተዋውቁ ዕቃ ድንበኛ ወይም ተጠቃሚ ማግኘት አይችልም።
በአሁኑ ግዜ የአትዮጵያ ህዚቦች የስራ ቛንቛ ብሎ የሚጠቀሙት ቛንቛ አማረኛ እስክ ሆነ ደረስ ለማህበረሰቡ የሚያስተዋውቁት
ማስታወቂያ ከገጠር አከባቢ የሚጠቀሙበት ቛንቛ ጋር የተገናኘና ለማስተዋወቅ የሚፈልጉትን ዕቃ ለማህበረሰቡ በሚገባ ሁነታና ማህበረሰቡ
የሚጠቀመሁን ቛንቛ ተጠቅሞ ለማህበረሰቡ ቢያስተዋውቁ የበለጠ ተጠቃሚ ያገኛሉ።
ይህ ማስታወቂያ ችገር በእነ እይታ ለምሳለ በገጠር አከባቢ ለሚኖሩ ሰዎች አንድ ዕቃን ለማስተዋወቅ በእንግሊዘኛ ቛንቛ
ብቻ ከሆነ ማህበረሰቡ የሚጠቀመው ቛንቛ ተጠቅመን ማስታወቂያውን ሰዎች በሚጠቀሙበት ቛንቛን ተጠቅመን ለማህበረሰቡ ግልጽ በሆነ መልኩ
ማስተዋወቅ።
No comments:
Post a Comment