ካፈ በቢልቦርድ ማሰተወቂያ የሚያሰተዋወቁ
ማሰታወቂያዎች ደንበኛ ወይም ማህበረሰቡ እንዴት ይረዳሉ የሚለወን አሰቦ ለማህበረሰቡ አመቺነ ገልፀ በሆነ ሁኔታ ለማህበረሰቡ ወይም
ለህዝብ ማሰታዋወቅ መቻል ይኖረቦታል፡፡
ለምሳሌ አዲያም ምግብ ቤት የሚለወን
ቢልቦርድ ሰነወስደ ቢልቦርድ በትክክለ አለተሰራም ወይም አላሰተዋወቁም ሚኪኒያቱም አዲያም ምግብ ቤት በሚለወ ቢልቦርድ ላይ የተዘረዘሩ
የምግብ አይነቶች ሳይሆነ የመጥጠ አይነቶች ላይ የበለጠ ያትኩራል፡፡
ይህ ካፈ ማህበረሰቡን ወይም ደንበኛን
እንደት መሳበ እንደሚቻል በምን ሁኔታ ለማህበረሰቡ ማሰተዋወቀ እንደሚችልና ማህበረሰቡን በሚያሳምን ሁኔታ መሰራት፡፡
በቢልቦርድ ላይ የሚካተቱ ነገሮች
ለምሳሌ ምግብ ቀዘቃዛ መጥጦች በማካተት ማህበረሰቡን ወይም ደንበኛ በሚያሰደሰት መልኩ የሚሰሩ ወይም መጥጠ ቤቶች ለማህበረሰቡ የጉደሉትን
ነገሮች በማካተት ቢልቦርድነ በማሰተካከል ለማህበረሰቡ መረጥ ማሰታወቂያዎችን ማሰተዋወቀ፡፡
No comments:
Post a Comment