Saturday, 7 May 2016

አንከረ ወተት በማሰታወቂያ በኢቢሲ

  
 የአንከረ ወተት በማሰታወቂያ ሰነመለከት አንከረ ወተት በኔዘረላንደ የተመረተ ነወ ይላል ነገረ ግን አንከረ ወተት ሙሉ በሙሉ ኢትዮጺያ ወሰጥ እንደተመረተ ይታወቃል ይህ አንከረ ወተት ደረጅቱ ደንበኛን ለመሳበ በማለት የሚያሰተዋወቁ ማሰታወቂያ ነው፡፡

 ይህ አንከረ ወተት በብሮድካስት ኮሮፕረሸን ወይም በቨደዬ ኢቢሲ ለይ ሰላሳ ሶስት ንጥረ ነገሮቹን በወሰጡ የያዘ ነው ይላል ፡፡

 ይህ ሰላሳ ሶስት ንጥረ ነገሮቹ ምን አይነት ጥቅም ለማህበረሰቡ በማሰተዋወቀ በሚረድ ሁኔታ ለማሰታወቂያ የቀረበ ማሰታወቂያ አይደለም ነገረ ግን እንዚህን ንጥረ ነገሮችን ለማህበረሰቡ ገልፀ በሆነ ሁኔታ ቢያሰተዋወቁ ይበለጥ ደንበኛን የመሳበ አቅሙ ከፈተኛ ነው፡፡

  ይህ አንከረ ወተት በኢቢሲ ሁሉ ጊዜ አንደ አይነት ማሰታወቂያዎች ይተላልፋሉ በዚህ ሚኪኒያት ተጠቃሚወቹን ለማግኘት አሰችጋሪ ሰለሆን እንዚህን ሰላሳ ሶስት ንጥረ ነገሮቹን ተጠቅሞ አንከረ ወተቱ ከኔዘረላንደ ነው የተመረተ የሚለውን ማሰታወቂያ መቀየረ አለበት፡፡


No comments:

Post a Comment