ኮካ ኮላ
ማሰታወቂያ ሁሉ ጊዜ በኢቢሲ ያሰተዋወቃሉ በዚህ ኮካ ኮላ ማሰታወቂያ ላይ የሚታዩ ደካማ ጉኖች አንድ ቋንቋ ነወ፡፡ ለምሳሌ ይህ
ቋንቋ ችግሩ አንደ አንዴ በአማረኛ አንደ አንዴ ደግም በእንግልዘኛ ያሰተዋወቃሉ፡፡
ይህ የኮካ
ኮላ ማሰታወቂያ ለማህበረሰቡ ጥሩ እና ማህበረሰቡ በሚረዳ ሁኔታ ማሰታወቂያዎች ለይ የሚታየወን ችግረ በመቀረፈ ለህዘቡ ገልፀ በሆነ
ሁኔታ ማሰተዋወቀ መቻል፡፡
በዚህ ማሰታወቂያ
ችገሩ በበረዶ ይዘናኑ በሚለው ማሰታወቂያ ላይ ሙዙቃ ዘለይ ትውወቅ ያሰተዋወቃሉ በዚህ ማሰታወቂያ እንዘህን ማሰተዋወቀ ሳይሆን ኮካ
ለማህበረሰቡ የሚሰጠውን ጥቅም ለይቶና ተረደቶ ለህዘቡ ገልፀ በሆነ ሁኔታ ማሰተዋወቀ መቻል አለበት፡፡
ኮካ ኮላ
ደረጅቱ ደንበኛን ለመሳብ ይበጥ ተጠቃሚ ለመሆን ቋንቋውነ ማህበረሰቡ በሚረዳ ሁኔታ እና በሚችለወ ቋንቋ ማሰታወቂየወን ቢያሰተዋወቁ
ማህበረሰቡም ማሰታወቂያወ ለይ የበለጠ ቱከረትነ ገንዛበ ይኖራቾዋል፡፡
No comments:
Post a Comment