Sunday, 8 May 2016

አቦጊዳ ሲኒማ አዳራሽ በቢልቦርድ ማሰታወቂያ


አቦጊዳ ሲኒማ በቢልቦርድ ማሰታወቂያ ለይ ሲያስተዋውቁ የአቦጊዳ ስኒማ አደራሽ የሚለወን ቢቻ ነወ በቢልቦርድ ላይ ያሰተዋወቁ እንጂ አዳራሹ የት አንዴሆንና በየት አቅጣጫ እንዴሚግኘ አቦጊዳ ሲኒማ አደራሽ ተበሎ የተለጥፈ ቢልቦርድ ማሰታወቂያወን አይግልፀም፡፡

አቦጊዳ ሲኒማ አደራሽ ላይ ያሉት ችገሮች ለምሳሌ የቋንቋ ችገረ ቢልቦርድ ላይ የስልከ ቁጥረ አለመኖረ የቃላት ችገረ ይታያል ፡፡ ለምሳሌ እንዚህን ቋንቋ የተጠቀሙበት በአንደ ቋንቋ ቢቻ ነው እሱም የአንግልዘኛ ቋንቋ ሁኖዋል፡፡ 
                
ለምሳሌ ይህ የአንግልዘኛ ቋንቋ የተግልፀው የአቦጊዳ አዳራሽ ከውጭ ሀገረ የሚመጡትን ደንበኞቹን ለመሳብ ይሆናል ነገረ ግን ከውጭ ሀገረ ይለቅ የሀገሩ ህዘብ የሚጥቅሞውን ቋንቋ ተጠቅሞ በቢልቦርድ ላይ ቢያሰቅምጡ ለደንበኞች የበለጠ ጥሩ ይሆናል፡፡

አቦጊዳ ሲኒማ አደራሽ በቢልቦርድ ላይ የመታየትን ችግሮች በስፋትና በጉላ መልኩ ለተጠቃሚዎች ወይም ለማህበረሰቡ ገልፀ በሆን ሁኔታ ማህበረሰቡ በሚችልወ ቋንቋ መረጦ ቢጠቀሙ የበለጠና የተሻለ ደንበኞቹን የማግኘት እደላችወ የጉላ ነው፡፡


No comments:

Post a Comment