Monday, 9 May 2016
የሐረር ቢራ ማሰታወቂያ በኢቢሲ
ሐረሪ ቢራ ማሰታወቂያ በኢትዮጵያ በሮደካሰት ኮሮፕረሽን ሰነመለከት በኢቢሲ ለይ የሚያሰተላለፉ ማሰታወቂያዎች ቡዙ ችግሮች ይታያሉ ለምሳሌ ሐረሪ ቢራን ለማሰተዋወቅ በግን በመኪና ላይ አሰሮት በጉ የጠፍ አሰመሰሎት ማሰታወቂያውን ያሰተዋወቃሉ፡፡
እንዚህ ችገሮች አንዱ በጉ መጥፉት ለምሳሌ በግና ሐረሪ ቢራ በምንም መንግደ አይገናኙም ሚከኒያቱም ሐረሪ በራን ለማሰተዋወቅ የሚንጥቀማችው ነገሮች ሐረሪ ቢራ ከየተ እንደሚመረትና ለማህበረሰቡ የሚሰጠው አግልገሎቶችን ከአሰራሰምንትና ከዘያ በታች ላሉት ወጣቶች ባለመፈቅዳችው በትክከል ማሰታወቂያውን ማሰተዋውቅ መቻል፡፡
ይህን ሐረሪ ቢራን ለማሰተዋወቅ ቡዙ ነገሮችን ይጠቀማሉ ለምሳሌ በግ ፣ዶሮ ፣መኪናን ወዘተ ነገሮች ይጥቀማሉ ነገር ግን በዚህ ማሰታወቂያ ላይ የሚታዩ ችግሮች ዶሮ እያባረሩ መወደቀ በጉን እያባረሩ መወደቀ መኪና ጋር መጋጨት እንዚህ ችግሮች ይታያሉ፡፡
ለምሳሌ እንዚህን ችገሮችን ያካትቱ ማህበረሰቡን ወይም ደንበኛን ለመሳበ መሰሎ ሊታያቸው ይችላል፡፡ ነገረ ግነ ልጅ በጉን ሲያባርር ማህበረሰቡን ለመሳብ መሰሎ መኪና ጋር ሲጋጨ አሰመስሎ ሲያሰተዋወቁ በመጨረሻ የሐረሪ ቢራ ማሰታወቂያ ጋር ይህ ማሰታወቂያ ወይም ለደንበኞች በሚሰበ መልኩ ግልፀ አደረጉ ማሰተዋወቅ፡፡
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment